🎉 ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!!
በዚህ በአካባቢያችን በሚገኘው በአፀደ ህፃናት ት/ት ፕሮግራም ህፃናት ለመደበኛው ት/ት ፕሮግራም የሚያዘጋጀውን የቅድመ ዝግጅት ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆን ነው፡፡
በት/ቤቱ የሚገኙ ተማሪዎች በተዘጋጀላቸው ት/ት፣
- ፕሮግራም በዕውቀት የተዘጋጀ አዕምሮ
- በጨዋታ/በሰውነት ማጎልመሻ፣ ት/ት የዳበረ አካል
- በስሜታዊና ማህበራዊ ሥነ-ሥርዓታዊ የጎለበተና ለመደበኛው ት/ት ፕሮግራም ዝግጁ የሆነ ታዳጊ ህፃን ማየት ነው፡፡
በዕውቀት የዳበረ፣ በሥነ-ምግባር የታነፀ፣ እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋን ከጠፋበት መፈለግ የሚችል ትውልድ መቅረፅ ነው፡፡
ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን
በመልካም ሥነምግባር የታነፁ ዜጎችን እናፈራለን
ፈጠራና ችግር ፈቺነትን እናበረታታለን
አድሎ አለማድረግ
ቅንነት
ሀቀኝነት
ግልፅነት
ተጠያቂነት
ታማኝነት